Tinder (ቲንደር)

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
3.6
7.06 ሚ ግምገማዎች
100 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
አዋቂ 17+
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

Tinder® (ቲንደር) አዳዲስ ሰዎችን ለማግኘት በዓለም ላይ የታወቀ መተግበሪያ ነው። አዳዲስ ሰዎችን ማግኘት፣ ማህበራዊ ግንኙነትዎን ማስፋት፣ የአካባቢ ሰዎችን ማግኘት እና በጉዞ ላይ እያሉም Tinder መጠቀም ይችላሉ። 26 ሚሊዮን መመሳሰሎች በየቀኑ የሚፈጠሩ ሲሆን Tinder ከተፈጠረ ጀምሮ 30 ቢሊዮን መመሳሰሎች ተከስተዋል። ይህን ማድረግ የቻሉ ምን ያህል የግንኙነት መመስረቻ መተግበሪያዎች ናቸው?

Tinder አስደሳች እና ለመጠቀም ቀላል ነው። መተግበሪያ ያውርዱ፣ መለያ ይፍጠሩ ከዚያም አዳዲስ ሰዎችን ለማግኘት ዝግጁ ይሆናሉ። የሌሎች ሰዎችን መገለጫዎች በሚያዩበት ጊዜ፣ ፍላጎትዎን ለማሳየትና መውደድዎን ለመግለጽ ወደቀኝ ያሳልፉ፣ ፍላጎት ከሌለዎት ደግሞ ወደግራ ያሳልፉ። የሆነ ሰው መልሶ ከወደደዎት፣ መመሳሰል ይሆናል! ይህ መመሳሰል ነው! እርስ በእርስ መፈላለግ ሲኖር ብቻ መመሳሰል ለመፍጠር ከሁለቱም በኩል የመስማማት ቴክኖሎጂን Tinder ፈጥሯል። የሚፈልጓቸውን መገለጫዎች ያስሱ፣ ከሚፈልጓቸው ጋር በመስመር ላይ ይወያዩ፣ ከዚያም በዕውኑ አለም ይገናኙ።

የTINDER ባህሪያት ማብራሪያ

Tinder ለማውረድና ለመጠትቀም ነጻ ነው። Tinder ሲጠቀሙ፣ ወደ Tinder Plus ወይም Tinder Gold ደንበኝነት ማሳደግ ይችላሉ። Tinder Plus ከገዙ ለሚከተሉት እና ለመሳሰሉት የፕሪምየም ባህሪያት መዳረሻ ይኖርዎታል፦ Swipe Right ባህሪን የሚፈልጉትን ያህል መጠቀም እንዲችሉ ያልተገደበ የመውደዶች ብዛት፣ የሚገኙበትን ቦታ መቀያየር ይሚያስችል ፓስፖርት፣ እንዲሁም በዓለም ላይ ከሚገኙ ከማናቸውም ነጠላ ግለሰቦች ጋር መወያየት፣ ቀደም ሲል ሲጠቀሙበት ወደነበረ መገለጫ መመለስ፣ በወር አንድ ጊዜ ለ30 ደቂቃዎች በአካባቢዎ ከላይ የሚታዩበት ነጻ ቅድሚያ መታየት፣ እንዲሁም ተጨማሪ ከፍ ያሉ መውደዶች።

የሮያል መስተንግዶ ያግኙ

Tinder Gold የደንበኝነት ምዝገባ በጣም ፕሪምየም የሆነው ጥቅል ነው - ከምር የመጀመሪያ ደረጃ ተሞክሮ። ለTinder Gold የደንበኝነት ምዝገባ፣ የሚከተሉትን ያገኛሉ፦ ፓስፖርት፣ ወደኋላ መመለስ፣ ያልተገደቡ መውደዶች በቀን፣ በወር አንድ ጊዜ ከላይ መተዋወቅ እና ሌሎች የመገለጫ መቆጣጠሪያዎች። እርስዎ ቅድሚያ በሰጧቸው መውደዶች በመጠቀም የፍለጋ ጊዜ ይቆጥቡ፣ በዚህም እርስዎን ማን እንደወደደዎት ማየት ይችላሉ። የግልዎ የTinder ረዳትዎ እንደሆነ ማሰብ ይችላሉ—24/7 ይገኛል—ሁሉንም በመጠባበቅ ላይ ያሉ እርስዎን መመሳሰሎች ወደ እርስዎ ያደርሳል።

-----------------------------------

Tinder Plus ወይም Tinder Gold ከገዙ፣ ክፍያው ከGoogle Play መለያዎ ይቆረጣል፣ ከዚያም ቀጣዩ የመክፈያ ጊዜ ከማለፉ ከ24-በፊት እየከፈሉ ይቀጥላሉ። በቀጥታ መታደሱን በማንኛውም ጊዜ ለማቋረጥ ከግዢው በኋላ ወደ Play Store መሄድ ይችላሉ። አሁን ያለው የTinder Plus የደንበኝነት ምዝገባ በወር ከ$9.99 የዩናይትድ ስቴትስ ዶላር ጀምሮ ሲሆን፣ የአንድ-ወር፣ የ6-ወር እና የ12-ውር ጥቅል ግዢ ይገኛል። አሁን ያለው የTinder Gold የደንበኝነት ምዝገባ በወር ከ$14.99 የዩናይትድ ስቴትስ ዶላር ጅምሮ ሲሆን፣ የአንድ ወር፣ የ6-ወር እና የ12-ውር ጥቅል ግዢ ይገኛል። ዋጋዎች በዩናይትድ ስቴትስ ዶላር የተመለከቱ ሲሆን፣ ከዩናይትድ ስቴትስ ውጪ ለሚገኙ ሀገሮች የተለየ ዋጋ ሊኖር እና በማንኛውም ጊዜ ማሳወቅ ግዴታ ሳይሆን የዋጋ ለውጥ ሊኖር ይችላል። የደንበኝነት ምዝገባ ጊዜው ሳያበቃ ከደንበኝነት ምዝገባ መውጣት አይቻልም። Tinder Plus ወይም Tinder Gold ለመግዛት ካልመረጡ፣ በTinder በመንጻ መጠቀምዎን መቀጠል ይችላሉ።

ሁሉም ፎቶዎች የሞዴሎች ፎቶዎች ሲሆኑ፣ የቀረቡት ለማሳያነት ብቻ ነው።

ግላዊነት፦ https://www.gotinder.com/privacy
ደንቦችና ሁኔታዎች፦ https://www.gotinder.com/terms
የተዘመነው በ
8 ሜይ 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 4 ሌሎች
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 7 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

3.6
6.95 ሚ ግምገማዎች
Solomon Mekonen
1 ዲሴምበር 2023
good application
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?

ምን አዲስ ነገር አለ

bug fixes and improvements